ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ለቶኪዮ ፓራ ኦሎምፒክ ተሳትፎ አስፈላጊውን መመዘኛ ላሟሉ የኢትዮጵያ ቡድን አባላት አሸኛኘት አደረጉ።

ኘሬዝዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የታንዛንያን የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር ሊቤራታ ሙላሙላን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡

ፕሬዘዳንት ሣህለ ወርቅ / በአሜሪካ የኢትዮጵያዊያን ተወካዮችን አነጋገሩ

ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘዉዴ በኢትዮጵያ የ International Fund for Agricultural Development ተጠሪ የሆኑትን ማዊራ ቺቲማን አነጋግረዋል፡፡

የ 10 000 እና የ 5000 የሴቶች ሩጫ የሬከርድ ባለቤት አትሌት #ለተሰንበት ግደይ በቶኪዮ ኦሎምፒክ በሴቶች 10,000 ሜትር ሩጫ የነሀስ ሜዳሊያ በማግኘቷ እንኳን ደስ አለን! ለነገው የወንዶች ማራቶን መልካም ዕድል እመኛለሁ::

ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በቀድሞ ፕሬዚደንት ሙላቱ ተሾመ ሕይወት ዙሪያ የተፃፈው መጸሀፍ ምረቃ ላይ ተገኙ::

ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በኢትዮጵያ የስራ ዘመናቸዉን ያጠናቀቁትን የግብጽን አምባሳደር አሰናበቱ

ዲሞክራቲክ ኮንጎ ሪፐብሊክ ሽልማት

ፕሬዘዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የቶኪዮ ኦሎምፒክ የበላይ ጠባቂ አትሌቶቻችንን በስልጠና ቦታ በመገኘት አበረታተዋል ::

ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የተ.መ.ድ. የሰብዓዊ ጉዳዮች USG እና የአደጋ ጊዜ እርዳታ አስተባባሪ ሆነዉ በቅርቡ የተሾሙትን ማርቲን ግሪፊትስ ጋር ተገናኝተዉ በትግራይ ክልል ስላለዉ የጸጥታና የሰብአዊ እርዳታ ሁኔታ ተወያይተዋል፡፡