Thursday, 22 November 2018 19:15

ፕሬዝደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በኢትዮጵያ የስራ ጊዜያቸውን ያጠናቀቁትን የቱርክና አንጎላ አምባሳደሮችን አሰናበቱ፡፡

  • Print
  • Email

አምባሳደሮቹ በቆይታቸው በየሃገሮቻቸውና በኢትዮጵያ መካከል ያለውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ለማጠናከር ላደረጉት አስተዋጽዎ ክብርት ፕሬዝደንቷ ምስጋና አቅርበዋል ፡፡

Leave a comment