Tuesday, 18 June 2019 14:30

ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የአለም ባንክ ዋና ስራ አስፈጻሚ ክሪስታሊና ጂኦርጂቫን አነጋገሩ፡፡ Featured

  • Print
  • Email

ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የአለም ባንክ ዋና ስራ አስፈጻሚ ክሪስታሊና ጂኦርጂቫን አነጋገሩ፡፡
በውይታቸውም በአለም ባንክና በኢትዮጵያ መካከል ያለው አጋርነት በሚጠናከርባቸው ጉዳዮች ላይ ተነጋግረዋል፡፡
ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ የአለም ባንክ ለኢትዮጵያ ለሚሰጠው ሁሉን አቀፍ ድጋፍ ምስጋናቸውን አቅርበዋል፡፡ ዋና ስራ አስፈጻሚዋ በበኩላቸው ባንኩ ለኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች የሚሰጠውን ድጋፍ እንደሚቀጥልም አረጋግጠዋል፡፡

Leave a comment